የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 የበጀት ዓመትን ከ5/2/2019 እስከ 30/10/2019 ለማምረቻ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች (STATIONARY)፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን (Furniture)፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሪሲቲ፣ (Electricity Biomedical)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የጽፈት መሳሪያዎች(STATIONARY) የፅዳት ዕቃዎችን ቋሚ እቃዎችን (furniture)፣ የደንብ ልብስ "Electricity BIO medical ኤሌክትሮኒክስ ICT: ሜካኒክስ Mechanics አዎቶሞቲቭ፣Aumotive ፤አርባን ፤urban፤አጊሪካልቸር፤Agiculture፤ የግንባታ ፤የሞተር ብስክሌቶች እና እቃዎችን በጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጅማ ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት (24/1/2017-30/10/2017) ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የፅህፈት መሳሪያዎች (STATIONARY) ፤ የፅዳት ዕቃዎች ቋሚ እቃዎችን (furniture) የደንብ ልብስ ElectricityBIOmedical ኤሌሌክትሮኒከስ ፤ እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።