የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በአፈፃፀም ክስ ጉዳይ ምክንያት በድሬዳዋ ከተማ በቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘውን ቤት እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ በሐራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች ፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ ፣ የልብስ ስፌት አገልግሎት፣ የሆቴል አገልግሎት በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government procurement system) በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የባነር ስቲከር እና የባነር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል