በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተርሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች (የግንባታ (የኮንስትራከሽን) ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤ የህትመት ሥራ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዶዶላ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች ለልዩ ልዩ ት/ቤት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጉለሌ እጽዋት ማዕከል፣ የዕቃና አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡- አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ.እ.ግ/01/2018 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/እገ.ግ/02 1/02/2018 ምገባ ኤጀንሲ ለ2018 በጀት አመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እየጋበዝን እቃዎቹ እና አገልግሎቶቹ እንደሚከተሉት ተዘርዝረዋል፡፡
በሎሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሕትመት አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ቋሚ እቃ፣ የድንኳን ኪራይና የሞንታርቦ ኪራይ እንዲሁም የዲኮር ሥራዎች በመንግሥት በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎት እና እቃ ግዥዎችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ-2 ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጎሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ከኛ ዙር ጨረታ በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ይፈልጋል ሎት 1፤ ቋሚ የህከምና ዕቃዎች ሎት 2፤ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችና መድኃኒቶች ሎት 3፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ሎት 4፤ ቋሚ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና የኤሌከትሪከ ተዛማጅ እቃዎች ሎት 5፤ የህትመት ውጤቶች ሎት 6፤ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 7 የጽዳት ዕቃዎችን ሎት 8፣ የደንብ ልብስ ሎት 9 የሥራ ልብስ ስፌት ሎት 10 ፤የህንፃ ቁሳቁስ መሳሪያዎች ሎት 11፣የካፌ አገልግሎት የሚሰጥ ሎት 12፤ የመስተንግዶ ግብአቶች የሚያቀርብ ሎት 13፤ የጤና ጣቢያው ፓርትሽ እና ጥገና ስራዎች ሎት 14፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና ሎት 15 የጭነት አገልግሎት ሎት 16፤ አልትራሳውንድ አገልግሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ፅ/ቤት የፈለገ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ሎት-1 የጽሕፈት ዕቃዎች፤ ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት-3 የትምህርት ዕቃዎች፤ ሎት-4 የደንብ ልብስ፤ ሎት-5 የሕክምና ዕቃዎች፤ ሎት-6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሎት-7 ፈርኒቸር፤ ሎት-8 የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ኅብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፤ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 07 አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር0/2018 ማለትም ሎት ዐ1ደንብ ልብስ፣ ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 03 የፅዳት እቃ ፣ ሎት 04 የህትመት አገልግሎቶች፣ ሎት 05 የመስተንግዶ አገልግሎት፣ ሎት 06 የቢሮ እቃዎች ጥገና አገልግሎት፣ ሎት 7 የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ሎት 8 የጉልበትና ጭነት አውራጅና ጫኝ አገልግሎት በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች 01/18 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገወን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የተከላሃይማኖት ጤና ጣቢያ የ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት እቃዎችን እና አገልግለሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ ማስከበሪያ /የጨረታ ዋስትና የባንከ ዋስትና ሲፒኦ /CPO /ብቻ ማስያዣ መሆኑን እናሳውቃለን።
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ለሚ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1.የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2. የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ሎት 3. የተዘጋጁ ልብሶች ሎት 4. ቆዳ ጫማ ሎት 5. ፕላስቲከ ቦት ጫማ ሎት 6. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 7. የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 8. የመኪና እቃ ሎት 9. የጽዳት እቃ ሎት 10. አነስተኛ ቋሚ እቃ ሎት 11. የስፖርት ትጥቅ ሎት12. ህትመት ሎት13. የመኪና ጎማ ሎት14. የመኪና ዘይትና ቅባት ሎት15. የሞተር ሳይክል ጥገና ሎት16. የኤሌከትሮኒክስ ጥገና ሎት17.የውሃ ከሎሪን ሎት19.የቢሮ መጋረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሀና ቅ/አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎችን፥ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ጥገና እና ህትመት ስራዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡