የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 04/11/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ባሌ ሮቤ አሊ በሚገኘው ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ያገለገሉ ፌሮ ብረቶች ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Red Cross Society. Dire Dawa branch office (ERCS-DDBO) invites sealed bid from eligible qualified bidders for the following items
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት አዲስ ፋርማሲ ለመክፈት ሙሉ የፊኒሺንግ ስራ ፣ ፓርቲሽን በአሉሚኒዬም (Alluminium) የእጅ ዋጋ በካሬ እና ፓርቲሽን በአሉሚኒዬም (Alluminium) የእጅ ዋጋ አቅርቦት በካሬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች ፣ ንቃይ የመፀዳጃ ቤት በሮች ፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች ፣ አሉሙኒየም በርና መስኮት ፣ ጠረጴዛዎች ፣ የወለል እምነበረድ እና የመሳሰሉት ለሽያጭ በድጋሚ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ያገለገሉ የግንባታ ግብዓቶች (ቆርቆሮ፣ አልሙኒየም በር እና ብረቶች) እና አሮጌ የመኪና ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Supply & Installation works Contract for Distribution Network Strengthening to improve the reliability power Supply in Ambo ,Nekemt and Asosa towns