በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ POWER CABLE Darmaroller 5mm፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ምግብ ነክ በግልፅ እንዲሁም ቻርጀር ፒን፣ LED LIGHT፣ COOKES MACHINE፣ ሻምፖ እና ኮስሞቲክስ በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ሒልተን ኃ/የተ/የግ ማህበር ንብረትነቱ የልማትና ሆቴል ማህበር (አ.ማ.) የሆኑ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for Supply of different NFIs
The ORDA Ethiopia invites eligible bidders for the supply and deliver of goods mentioned above
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ እና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በFOLUR ፕሮጀክት በአማራጭ ሀይል አቅርቦት ላይ በዋናነት ምርጥና ትክክል /mirt stov used for boiling And Tikikil stove used for boiling/ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃን ለተጋ ቀበሌ ፣ለበየሞ ቀበሌ ፣ ለጋዋ ቀበሌ፣ ለያበክቻ ቀበሌ እና ለባቃ ቀበሌ ወይም ለ5 ፕሮጀክት ቀበሌዎች የ1.7 ሚልዮን ብር የሚያወጣ ምድጃ ከአቅራብ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ከህጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለተማሪዎች ምግብ ቤት ለምግብ ዝግጅት ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።