በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በ2ኛ ዙር በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች ፣ መድኃኒቶችን ፤ የላቦራቶሪ ሪኤጀንቶችንና የህ/መገለልገያ መሳሪያዎችን በሀገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን (ማሸነሪዎችን) እና ኦክስጅን ከነትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጅት አመት የሚሆን በ3ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት፤ የደንብ ልብስ የፅዳት እቃ የጄኔሬተር ሰርቪስ፤ የጄኔሬተር ባትሪ ድንጋይ፤ የላብራቶሪ ማሽን ሰርቪስ ፤ የጥገና ስራ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ የህክምና እና የማሽን ጥገና በሶስተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ ከመደበኛ በተገኘ የበጀት ድጋፍ በክልሉ ስር ለሚገኙ ጤና ተቋማት እና ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::
በሸገር ከተማ የመጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገዉን በተለያዩ ሎት የተከፋፈሉ ዕቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ስር ላሉት የጤና ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎችን እና ኤሌክትሪክ ለማመንጨት የሚውል የኃይል ማመንጫ ሶላር ሲስተም /Solar Hybrid/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፀውን የጨረታ መመሪያ በመከተል ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በተያዘለት የመንግስት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ የህክምና መርጃ መሳሪያ ግዥ፣ የፅዳት አገልግሎት ግዥ የኢፖክሲ ስራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ 04 አራብሳ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት1 የህትመት ስራዎች፤ ሎት 2. የህክምና መገልገያ መሳሪያ እና መድኃኒት፤ በግልፅ ጨረታ አወዳዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃና የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮ/ክ/በስልጤ የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017ዓ.ም ለጤና ተቋማት ለሕክምና አገልግሎት የሚውል የአልትራሳውንድ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም WATER CHLOHINATION SYSTEM FOR CHEMICAL DOSING: LABORATORY STOOL: DUCTILE IRON PIPE: ELECTRODE HOLDER የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች፤ የተለያዩ መማሪያ መጽሐፍት፤ 2 SIDE COATED ART PAPER: EURO GRADE SAFES: GALVANIZED STEEL STRUCTURE FOR GREEN HOUSE & SCREW DRVER ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ አዋሬ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ፣ የህትመት ስራዎች እና የህክምና መገልገያ መሳሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ከውስጥ ገብ ከተሰበሰበው በጀት በሎት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የህክምና መገልገያ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብሶች ህትመቶች አላቂ የህክምና እቃዎች ቋሚ እቃዎች የልብስ ስፌት የጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ከ/ከተማ የጄነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ መድሐኒት እና የህክምና እቃዎች የጥገና እቃዎች የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና ቋሚ የፅህፈት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።