ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ኃ.ተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ትራከር ፣ ሲኖትራክር ፣ ቮልቮ እና ተሳቢዎች እንዲሁም ከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Sugar Industry Group invites interested bidders for the supply of the following items.
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለሠራተኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎችና ለምርት አገልግሎት የሚውሉ የምርት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የወንጂ/ሸዋ ስዃር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ፑል ማዕከል ያገለገሉ ቀላልና ከባድ መኪናዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ብስክሌቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ፍርጆች)፣ ትላልቅ ጄነርተሮች፣ መካከለኛ የመስኖ የውሃ ፓምፕ ጄኔረተሮች፣ የሕክምና መገልገያ ቁሳቁሶች፣ ወፍጮዎች፣ የክረቼር ዲናሞ፣ የፋብርካ ውጤት ዕቃዎች፣ ከስርዓተ ትምህርት ውጪ የሆኑ መጽሐፍትና ወረቀቶች የእርሻ መሳሪያዎች እንዲሁም የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረቶችን በሐራጅ ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ዘዴ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት በ12 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ትራክተር እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), delegated by other domestic fertilizer importers, now invites sealed bids from eligible bidders for the supply of 549,000 METRIC TON Granular DAP (Di ammonium phosphate) soil fertilizer and 449,600 METRIC TON Granular UREA to be delivered as per the delivery schedule specified in the bid document.
የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት 1ኛ ዙር ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ፎርክ ሊፍቶችን፣ ኢምፒቲ ኮንቴይነር ማንሻ ማሽኖችን፣ የተርሚናል ትራክተሮችን፣ የውሃ ታንከር ትሬለርን፣ ትራክተርን፣ ሪችስታከርን፣ ትራክተርን፣ ታይር ሪካፕ ማሽነሪን፣ ኮንክሬን ማሽንንና የማሽነሪ መለዋወጫ የሆነ የማሽን ሞተር ጊርቦክስ፣ ሃይድሮሊክ ሲሊንደር ፒስተን፣ ሊፍቲነገ ሲሊንደር፣ ስቲሪንግ ሲሊንደር፣ ትራንስሚሽን ጊር ቦክስ እንዲሁም የማሽነሪ አታችመንት የሆኑ ፔፐር ሮል ክላምፕን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oromia Agriculture Bureau invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply of
በደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ነገሮች በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply
በሀዲያ ዞን ምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ትራክተር እና ሞተር ሳይከሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የተሽከርካሪ ሞዴል LAN-25,1HZ-78,1HZ-78, 1HZ-79 440 ትራክተር፣ ተሽከርካሪዎች የዕቃ መለዋወጫ እና ጎማ በበጀት ዓመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
FHE would like to invite eligible bidders for procurement of Agricultural Tools (Shovel, Digging Bar, Hammer, Pick Axe, Digging Hoe, Nursery cart, watering cane Wheelbarrow... etc.)
The Agricultural Transformation institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the Supply and delivery of Tractors with accessories