የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል ከመነዳሪዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የአይቲ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 34 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 15(አስራ አምስት) የተለያዩ ዓይነት ተሸከርካሪዎችን እና 2(ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን( Suzuki Motor Cycle) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሉሲ ኢንሹራንስ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ
የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMFI) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች፤ ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች እና ተያያዥ ንብረቶችን በጥቅል ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ (ለመሸጥ) ይፈልጋል፡፡
ቡና ባንክ አ.ማ.ሲገለገልባቸው የነበሩትን የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ፤ የፅህፈት መሣሪያዎችን ፤ የመኪና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን የተለያዩ ያገለገሉ የቤት እቃወች (ፍሪጅ፣ሶፋ፣ኦቭን፣እና የተለያዩ ያገለገሉ እቃወች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ኮርፖሬሽናችን ሳሪስ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ንቃይ ቆርቆሮች እና ቁርጥራጭ የተሸከርካሪና ሌሎች ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቴክኖስታይል ኃላ.የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ ቀላል፤ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች፣ የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ መጫኛና የአልሙኒየም ጀርካኖች፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ፣ ንቃይ ቴለር ካውንተሮች የእንጨት ፓሌቶች እና የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ZOA from relief to recovery Ethiopia is announcing the sale of used vehicles in Addis Ababa
Oxfam GB, a UK-based International Humanitarian and Development Organization operating in Ethiopia since the 1960s, invites interested and eligible bidders (firms or individuals) to purchase used shipping containers.
The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia (AMCE) invites eligible bidders to participate in the bidding process for the sale of various IVECO model spare parts.
ስታር የሳሙናና የዲተርጀንት ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ስታር ሳሙናና ዲተርጀንት ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ዘነበ ፍሬው ሆልዲንግስ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa konkolaattotaa fi Motorsaayikiloota gosa addaa addaa tajaajilaan alaa Caalbaasii Ifaadhaan dorgomsiisee gurguruu barbaada.
የንብረት የሐራጅ ሽያጭ