ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የሳኒቴሽንና ሃይጅን ዕቃዎች በተለያዩ ሁለት ወረዳዎች አለታ ጩኮ፣ ሸበዲኖ ለኩ ወረዳ የሚሰራጭ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሆኑ ቁርጥርጭ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመከላከያ ዋናው መ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት /111-10B/ ፕሮጀክት Supply Fix 304 stainless steel manufctued Trapped flag pole (imported Standard) ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአማኑኤል የአእምሮ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያገለገሉ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ዩፒኤስ፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ብረታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ከተዘጉ ድርጅቶች እና ለፈንድ ድጋፍ ካደረጉ ድርጅቶች ላይ ያገኛቸውን ንብረቶች እነሱም ከጋራጅ የተመለሱ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ብረታ ብረቶች (ፍሪጅ፣ ኦቭን፣ ድሪል፣ የውሃ ማጣሪያ ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እስፔር ፓርት፤ የተለያዩ የድንጋይ ወፍጮ አክሰሰሪዎች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ የተጋቡ እና ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በምዕ/ደ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ባሌ ሮቤ አሊ በሚገኘው ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ያገለገሉ ፌሮ ብረቶች ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች በዝርዝር ያስቀመጣቸውን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶችን፤ አሮጌ ጎማዎች እና ባዶ በርሜሎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባለ 36 እና 18 ዋት፣ የመፀዳጃ ቤት ሲንክ ሲት ከቨር፣ ሻተር ከነ ሙሉ አክሰሰሪው፣ የመኪና መከላከያ ብረት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመኪና ጎማ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።