ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Ethiopian Electric Utility (EEU) invites sealed bids for the construction of a concrete asphalt open store, fence, and landscaping at the Gofa Main Store.
ዳሽን ባንክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የንግድ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅሳይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አዉጥቶታል።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አዉጥቶታል።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አዉጥቶታል።
የፌደራል ፍ/ቤቶች የፍርድ ስፈፃፀም ጽ/ቤት የ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አዉትቶታል።
ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
እናት ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ሁለት መኖሪያ ቤት እና አንድ ጂ+3 ጅምር ሆቴል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::