Tender Detail

Tender Details

  • Company የስልጤ ልማት ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline26 Nov 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityለሞተር ሳይክል 25,000 ብር እንዲሁም ለምጥን መኖው 20,000 ብር ቼክ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateበ16ኛው ቀን 9:00 ይከፈታል።
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Animals , Animal Feed And Supply

የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን ሞተር ሳይክል እና ለሀይሪንዚልፎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለበኬ የከብቶች እርባታ ማዕከል የወተት ላም ፣የጥጃ እና የድለባ በሬ የምጥን መኖ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

የስልጤ ልማት ማህበር


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን ሞተር ሳይክል እና ለሀይሪንዚልፎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለበኬ የከብቶች እርባታ ማዕከል የወተት ላም ፣የጥጃ እና የድለባ በሬ የምጥን መኖ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

ስለሆነም:-

  1. ለ2019 በጀት ዓመት የሚያገለግል የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ለሞተር ሳይክል የ25,000 ብር እንዲሁም ለምጥን መኖው 20,000 ብር ቼክ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።
  3. በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ለሁለቱም የጨረታ አይነት ብር200.00/ሁለት መቶ/ በመክፈል ስልማ አ/አ ቅ/ጽ/ቤት ከረሜላ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 እና ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ስልማ ዋና ጽ/ቤት በመቅረብ በአካል መግዛት ይችላሉ።
  4. ጨረታው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን 8:30 ሳጥኑ ታሽጎ 9:00 ይከፈታል። 16ኛው የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ታሽጎ ይከፈታል።
  5. የጨረታ ሰነዱን 01 ኦርጂናል እና 1 ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ በመብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112782974/0112772176/046-771-12 93 291 2317 199 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

የስልጤ ልማት ማህበር

✨ messages.ai_summary
Silte Development Association buys by open tender motorcycles of various horsepower for its head office, and compound feed for dairy cows, calves and fattening bulls at the Beke cattle breeding centre. Bidders need a renewed trade licence, trade registration and VAT.
Save Tender