Tender Detail

Tender Details

  • Company እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline20 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 0546 ተመዝግባ በመሥራት ላይ ያለች ስትሆን የ2026 በጀት ዓመት ሂሳብዋን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች።

እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 0546 ተመዝግባ በመሥራት ላይ ያለች ስትሆን የ2026 በጀት ዓመት ሂሳብዋን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች። ስለሆነም ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሠረት ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

  1. የሙያ ማረጋገጫ ያላችሁ፣
  2. የንግድ ፍቃድ ያላችሁ እና ያሳደሳችሁ፣
  3. የዘመኑን ግብር ስለ መክፈል መረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣
  4. ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ፣

እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን።

አድራሻ:- ስልክ ቁጥር +251914769319
+251914746868
+251914720866
+251344410263
ፖ.ሳ.ቁ 1284
መቐለ

እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Enatat n Enatat Charitable Organization, Mekelle, Tigray, seeks an external auditor to audit its 2026 fiscal year accounts. Bidders need a professional certificate, a renewed trade licence, proof of paid tax and a current licence from the federal or regional auditor office.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender