በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት (LOT) የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
በድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት (LOT) የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- ሎት (LOT) አንድ- የጽህፈት መሳሪያዎች እና የት/ት መርጃ እቃዎች
- ሎት (LOT) ሁለት - አላቂ የጽዳት እቃዎች
- ሎት ( LOT) ሶስት:- የስፖርት እቃዎች
- ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር መክፈያ (ቲን ነምበር) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስመቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግዥ/ፋ/ን/አ/ደ/ስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1. 30,000 ብር፣ ለሎት 2. 17,200 ብር፣ ሎት 3. 8,600 ብር በባንክ በተመሰከረበት ቼክ (CPO) ጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለጨረታው የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ ጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት አለበት። ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን በ3:30 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት በ4:00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና በተጠየቁበት ቀን ማቅረብ የሚችሉ።
ማሳሰቢያ:- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ
ስልክ ቁጥር:- 0915 03 83 17/ 09 49 58 02 63
በድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Qalicha Primary and Secondary School, Dire Dawa Education Bureau, buys in three lots by open tender: stationery and teaching aids, cleaning consumables and sports items. Bidders need a valid trade licence, paid tax, supplier list registration, TIN and VAT.
