Tender Detail

Tender Details

  • Company ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሀይሌ ት/ቤት ጎን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0582204798
  • Website
  • Deadline25 Nov 2026, 3:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒዮ በጣና ፍሎራ የቱ የማግበር ስም በተሰራ ሲፒኦ ለማረቲበት ግዥ ከተቀመጠው የመጫረቻ ዋጋ ስንት ማስያዝ ይኖርበታል።
  • opening dateተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጧቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  • Categories Cargo Vehicle

ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለአበባ ማጓጓዣ አገልግሎት የሚውል Obama Refrigerator truck. አወድድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለአበባ ማጓጓዣ አገልግሎት የሚውል Obama Refrigerator truck. አወድድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ኩባንያው ተጫራቾችን ይጋብዛል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ
  4. የተ.እ.ታ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ (ቅጹን) የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከኩባያው ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 መውሰድ ይችላሉ።
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒዮ በጣና ፍሎራ የቱ የማግበር ስም በተሰራ ሲፒኦ ለማረቲበት ግዥ ከተቀመጠው የመጫረቻ ዋጋ ስንት ማስያዝ ይኖርበታል።
  8. ተጫራቾች ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ በመገኘት የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹን መውሰድ ይችላሉ።
  9. ጨረታው ጨረታው ከወጣ በ16ኛው ቀን ከጧ 330 ታሽጎ በባህር ዳር ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጧቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር:- 0913696383/ 0918481598 ወይም 0582204798 በመደወል ማግኘት ይቻላል።
  11. በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው የዋጋ መሙያ ፎርም በስተቀር በማሳሰብ የሚሞሉ የዋና የሞዴል መረጃዎችን የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።
  12. አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ባህር ዳር ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ድረስ በመቅረብ ውል መውሰድ ይኖርባቸዋል።
  13. ተጫራቾች ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተገለፁትን ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  14. ኩባንያው ውሉን እንደየአስፈላጊነቱ በየስድስት ወሩ ሊያድስ ይችላል።
  15. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:-የዋና መስሪያ ቤት አድራሻ: ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሀይሌ ት/ቤት ጎን: ስልክ ቁጥር: -0582204798 ኢሜል tanafiorapum@gmail.com, tanafloragm@.com, gmail.com

ጣና ፍሎራ ኃላ. የተ.የግ.ማህበር

✨ messages.ai_summary
Tana Flora PLC, a flower, vegetable and fruit grower on 124 hectares near Bahir Dar, Amhara, seeks to buy a refrigerated truck for flower transport through a tender. Bidders need a renewed trade licence, TIN, paid tax and the ability to issue VAT receipts.
Save Tender