የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር እና ማረሻ በድጋሚ የድርድር ጨረታ ሽያጭ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት
በድጋሚ የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ [...] አበበ ሃዋዶ የእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ ማረሻ በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛው በውሉ መሰረት የኪራይ ክፍያ ግዴታቸውን [...] ለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእርሻ ትራክተር [...] ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ የድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | የተከራዩ ስም | የሚሸጠው ንብረት አይነት እና ዝርዝር መረጃ | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የድጋሚ ድርድር ጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) | የድርድር ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ | በድጋሚ የድርድር ጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት | የጨረታ ሁኔታ |
| 1 | [...] አበበ ሃዋዶ የእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ | 1. የእርሻ ትራክተር (በቁጥር 01) ብራንድ Massey Ferguson የስሪት ዘመን 2021 እትም [...]HP እና ሞዴል MF6711 2. የእርሻ ማረሻ (በቁጥር 01) ብራንድ OTMA የስሪት ዘመን 2019 ሞዴል O/QD7[...]/E1 | የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሐዋሳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው:: | 5,923,887.97 | በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው:: | ሕዳር 11 ቀን 2019ዓ.ም 4:00 እስከ 6:00 | በድጋሚ የድርድር ጨረታ |
በድጋሚ የድርድር ጨረታ መመሪያ
- በድርድር ጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተደራዳሪ የታደሰ መታወቂያ ኮፒና የሚገዛበትን ዋጋ የሚገልጽ ማመልከቻ፣ የድርድር መነሻ ዋጋ 1/5ኛ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በማስያዝ እስከ ሕዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ [...] እስከ 10:00 ድረስ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ወርክ አውት ዲቪዥን ማመልከቻ ይዞ መቅረብ ይቻላል::
- ንብረቱ የሚገኘው በሀዋሳ ከተማ ፤ሀይቅ ዳር ክ/ከተማ፤ በኢት/ያ ልማት ባንክ በሐዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው::
- ንብረቱን በድርድር ጨረታ ተወዳድሮ ያሸነፈ ተደራዳሪ:-
- የንብረቱ የሽያጭ ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የታክስ ክፍያን ጨምሮ ይከፍላል::
- ንብረቱን ከመረከቡ በፊት በዘርፉ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት [...]ማቅረብ ያስፈልጋል ወይም መንግስት ከንብረቶቹ የሚፈልገውን የጉምሩክ ቀረጥና ታስክ [...]መክፈል ግዴታ አለበት::
- የድርድር ጨረታው አሸናፊ ባንኩ ማሸነፉን በደብዳቤ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል:: [...] በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪ ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው [...] ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል:: ለተሸነፉ የድርድሩ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
- ንብረቱ በባንኩ ካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ መስፈርት መሰረት [...] የመከራየት እቅድ ያለው ተደራዳሪ የባንኩን ካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ መስፈርት ስለማሟላቱ [...]ቅድሚያ እርግጠኛ መሆንና በባንኩ ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት ባንኩ የሚያከናውነው የፕሮጀክት ጥናት ላይ የሚቀመጡ ቅድመ-ሁኔታዎችን መስማማት ይጠበቅበታል::
- የድርድር ጨረታው አሸናፊ፣አሸናፊ ሆኖ አስፈላጊውን ሂደት ካጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባንኩ ንብረቱን ለማስተዳደር ያወጣቸውን ወጪዎችን ማለትም የመጠለያ ኪራይ፣ የጥበቃ ክፍያ እንዲሁም ተያያዥ ወጪዎችን የመክፈል ግዴታ አለበት::
- የካፒታል ዕቃው ካለበት መጋዘን ወደ ሚፈልግበት ቦታ ማጓጓዣ ወጪ፤ የጉዞ ኢንሹራንስ፤ መትከያ፤ ስራ ማስጀመሪያና [...] ተያያዥ ወጪዎችን ገዥው/ተከራይ ይሸፍናል::
- ስለንብረቱ ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046-180-1528/38 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል::
- የድርድር ጨረታው ተጫራቹ ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት ሕዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ሎን ወርክአውት ዲቪዥን ቢሮ ይደረጋል::
- ንብረቶቹን መጎብኘት የሚፈልግ ተደራዳሪ ተጨራች ከድርድር ጨረታ ቀን በፊት ባሉት ጊዜያት ቀጠሮ በመያዝ ንብረቶቹ በሚገኙበት በሐዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመቅረብ መጎብኘት ይቻላል::
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የድርድር ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::በተጨማሪም ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል::
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት
✨ messages.ai_summary
Development Bank of Ethiopia Wolaita Sodo District is re-tendering, by negotiation, a repossessed Massey Ferguson farm tractor and an OTMA plough held at its Hawassa district compound, for sale or lease. Bidders deposit a fifth of the starting price by CPO.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
