Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
  • Address አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-56-98-69
  • Websitehttps://press.et/
  • Deadline22 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 100.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50,000.00 (ሲ.ፒ.ኦ/ቢድ ቦንድ ወይም ለጥቃቅንና አነስተኛ የዋስትና ደብዳቤ)
  • opening dateበዕለቱ ከረፋዱ 4:30 ሰዓት
  • Categories Office And Home Furniture , Furniture

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የፋይናንስ ሰነድ ማስቀመጫ ሼልፍ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)


የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር:-ኢፕድ 0012/2019

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የፋይናንስ ሰነድ ማስቀመጫ ሼልፍ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

በዚህም መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በዉድድሩ መሳተፍ ይችላሉ::

  1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታክስ ክሊራንስና በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ::
  2. ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ግዥዉን አስመልክቶ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምርያ ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት በመዉሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ4 በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸውን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልክቶ በተዘጋጀዉ በአቅርቦት መምርያ ግዥ ቡድን በሚገኘዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ::
  3. ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበርያ የሚውል ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/ቢ.ድቦንድ | ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከአደራጃቸዉ አካል የሚሰጥ ዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ አለባቸዉ::
  4. ጨረታው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በአቅርቦት መምርያ ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4:30 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምርያ ይከፈታል :ሆኖም ግን የመከፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለዉ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል
  5. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ስልክ ቁጥር 011 1 56 98 69
ኢሜይል procurement@press.et
አድራሻ አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊትለፊት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Press Agency re-tenders the supply of shelving for storing financial documents. Bidders need a renewed trade licence, VAT and TIN certificates, tax clearance and supplier registration. Open bid.
Save Tender