Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Police Commission (የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን)
  • Address የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አ/አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ ላንቻ አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913 108 990
  • Websitehttps://oromiapolice.gov.et/am/
  • Deadline20 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየየሎቱ 2% (ከ500,000.00 ብር በላይ ከሆነ 500,000.00 ብር ብቻ) - ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንት
  • opening date11/03/2019 ዓ.ም በ4:30 ሰዓት
  • Categories Office And Home Furniture , Furniture

የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ በ2019 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ስራ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ለቢሮ የሚውሉ ፈርኒቸሮች እና ለቢሮ የሚውሉ ምንጣፎች በተዘጋጀው እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Oromia Police Commission (የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን)


በኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ የተዘጋጀ

ግ/ጨ/04/2019 የበጀት ዓመት

የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ በ2019 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ስራ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ለቢሮ የሚውሉ ፈርኒቸሮች እና ለቢሮ የሚውሉ ምንጣፎች በተዘጋጀው እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በዚሁ መሰረት የግዥው አይነት:-
ሎት አንድ:-የተለያዩ ለቢሮ የሚውሉ ፈርኒቸሮች
ሎት ሁለት:-የተለያዩ ለቢሮ ሚውሉ ምንጣፎች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል::

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለመከፈላቸው የማ የሰዩ ማስረጃ ማቅረብ የማችል፤
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የማችል፤
  4. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ አንዳንድ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ አለባቸው::
  5. ናሙና (ሳምፕል) ያላቀረበ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል::
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የየሎቱ ለየብቻ 2% ሆኖ የሚያስይዙት ዋስትና ከ500,000.00 (ከአምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንት ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  7. የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 (አስራ አምስት) ቀናት ከፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ::
  8. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ የማጓጓዢያ መጫኛ እና ማውረጃ ወጪዎችን ሸፍነው ብሸፍቱ የሚገኘው የኦሮሚያ ፖሊስ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  9. ማንኛውም ተወዳዳሪ የመወዳደሪያ ሰነድ ሲያዘጋጅ እና ሲያስገባ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በመለየት ማቅረብ ይጠበቅበታል፤ማለትም ቴክኒካል ኦርጅናል፣ቴክኒካል ኮፒ፣ፋይናንሻል ኦርጅናል፣ፋይናንሻል ኮፒ እና ሲፒኦ ወይም ጋራንቲ ለየብቻ በማሸግ ሁሉንም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበት::ይህንን ያላሟላ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል::
  10. ማንኛውም ተጫራች የመወዳደሪያ ሰነድ ሲያዘጋጅ ቫት እና ማንኛውንም ወጭን ጨምሮ መሙላት አለበት:: ይህ ካልሆነ የቀረበ ዋጋ ሁሉንም ወጪዎች አካቶ እንደተሞላ ተደርጎ ይቆጠራል::
  11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀን ገደብ 11/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይሆናል::
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 11/03/2019 ዓ.ም በኦሮሚያ ፖሊስ ግዥ አገልግሎት መምሪያ ውስጥ በ4:30 ሰዓት ይከፈታል::
  13. ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የኦሮሚያ ፖሊስ:-
አድራሻ:- ኦሮሚያ ፖሊስ አ/አበባ ክ/ከተማ ቂርቆስ ላንቻ አካባቢ
ለተጨማሪ መረጃ:- 09 13 10 89 90 ወይም 0996054778 መደወል ይችላሉ::

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

✨ messages.ai_summary
Oromia Police Commission seeks suppliers in 2 lots: various office furniture and office carpets, delivered to its Bishoftu store. Samples are required with the bid. Open bid.
Save Tender