የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለንፋ አፓርትመንት ምዕራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply, instaltion test and commission Domestic water supply cenrifugle pump እና Supply, and Fix pioneer Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE /SF/160/161/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለንፋ አፓርትመንት ምዕራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply, instaltion test and commission Domestic water supply cenrifugle pump እና Supply, and Fix pioneer Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የዕቃውን ዓይነት | የፕሮጀክት ስም | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | Supply, instaltion test and commission Domestic water supply cenrifugle pump | ለንፋ አፓርትመንት ምዕራፍ 2 | DCE/ SF/160/2026 | ህዳር 16/2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት | ህዳር 16/2019 ዓ.ም 4:15 ሰዓት | 100,000.00 |
| 2 | Supply, and Fix Pioneer Water Tanker | ለንፋ አፓርትመንት ምዕራፍ 2 | DCE/ SF/161/2026 | ህዳር 16 2019 ዓ.ም 4:15 ሰዓት | ህዳር 16/2019 ዓ.ም 4:30 ሰዓት | 100,000.00 |
ስለሆነም:-
- ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው የብር መጠን በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditiona Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የስራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
✨ messages.ai_summary
Defense Construction Enterprise seeks, by open tender, supply, installation, testing and commissioning of domestic water supply centrifugal pumps, and supply and fixing of Pioneer water tankers, for an apartment phase 2 project. Bidders need a renewed trade licence, VAT, TIN and tax clearance.
