የማ/ኢ/ክ/መ/ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ኤሌክትሮኒክስ (ሎት 1)፣ የጽህፈት መሳሪያዎች (ሎት 2)፣ ሌሎች የጽዳትና አላቂ ዕቃዎችን (ሎት 3)
የማ/ኢ/ክ/መ/የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ተራ ቁ. 06/2019 ዓ.ም
የማ/ኢ/ክ/መ/ የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
- ኤሌክትሮኒክስ (ሎት 1)
- የጽህፈት መሳሪያዎች (ሎት 2)
- ሌሎች የጽዳትና አላቂ ዕቃዎችን (ሎት 3)
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድና TIN ቁጥር ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ለ15 ተከታታይ ቀናት ነው::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 16ኛው ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይታሸግና ወዲያውኑ በ 9:00 ሰዓት ይከፈታል::
- ጨረታውን በተመለከተ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ተለይቶ በሁለት በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለበት::
- የሚቀርበው ዋጋ ከላይ የመወዳደሪያ ሃሣብ ማቅረቢያ አንቀጽና ሁኔታ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት:: በተጨማሪም አሸናፊው ተጫራች የክልሉ የመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ በሀገር ውስጥ ገበያ አነስተኛ ዋጋ ላይ ግዥዎች ለወጣው ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል::
- በቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሣቦች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፀንቶ የሚቆይ ማስተካከያ የማይደረግባቸው መሆናቸውን እናረጋግጣለን::
- ጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ሽያጭ 3% ከባንክ በተረጋገጠ CPO መቅረብ አለበት።
- ጨረታው በተጠቀሰው ቀን ቴክኒካል ሰነዱ ብቻ የሚከፈት ይሆናል::
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በቢሮው ከግዥ/ፋ/ን/አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 05 ማግኘት ይቻላል::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሣሰቢያ :-
ማንኛውም ከዚህ የመወዳደሪያ ሃሣብ ማቅረቢያ ጋር የተያያዘ /የቀረበ ተጨማሪ ሰነድ የተጫራቾችን ፊርማና ማህተም ይፈልጋል:: በመወዳደሪያ ሠነድ ላይ ያሉ ሁኔታዎች ከሁሉም በላይ በመወዳደሪያ ሃሣብ ማቅረቢያ የቀረቡትን ሌሎች ተጨማሪ ማረጋገጫዎች ፊርማና ማህተም ካልተደረገባቸው የቀረበው የመወዳደሪያ ሃሣብ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ በላይ ከሆነ ከቫት ተመዝጋቢዎች ላይ ቫቱን ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 09 16 53 9407 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ::
የማ/ኢ/ክ/መ/የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት
✨ messages.ai_summary
Central Ethiopia Region Civil and Family Registration Service buys fixed and consumable goods by open tender in three lots: electronics (Lot 1), stationery (Lot 2) and cleaning and other consumables (Lot 3). Bidders need a trade licence, TIN, paid tax and supplier registration.
