በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የቸርችል ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት አመት የሰው መድሃኒት፣ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ባለሙያ፣ የልብስ ስፌት እና የጥገና መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የቸርችል ጤና ጣቢያ
የጨረታ ማስታወቂያ
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የቸርችል ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የበጀት አመት የሰው መድሃኒት፣ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ባለሙያ፣ የልብስ ስፌት እና የጥገና መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በጨረታው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉት ሁኔታዎች በቅድሚያ መሟላት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራመስክ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸውና የታደሰ የንግድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ከገንዘብና ኢኮኖሚክ ልማት ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ ሰርተፊኬት ፎቶኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የተጨማሪ የእሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል ሲፒኦ ብቻ የመጫረቻ ዋጋ 30,000.00ብር (ሰላሳ ሺህ ብር) በእያንዳንዱ ሎት በድርጅቱ ስም ሲፒኦ በማዘጋጀት ማረጋገጫውን ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝድልዝ ሳያኖር በጥንቃቄ ሞልተው በመፈረምና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ቴክኒካል ዋናውና ኮፒውን ፋይናንሽያል ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የያዘ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጤና ጣቢያ ግዥ ክፍል በአካል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
- የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በአራዳ ክ/ከተማ ቸርችል ጤና ጣቢያ አዳራሽ በግልፅ ይከፈታል::
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የካታሎግ ወይም ናሙና /እስፔስፊኬሽን/ ማቅረብ አለባቸው::
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
አድራሻ: ፒያሳ ቸርችል ሆቴል በታች ሊሴ ገ/ማሪያም ት/ቤት ጀርባ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0940288087
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የቸርችል ጤና ጣቢያ
✨ messages.ai_summary
Churchill Health Center, Arada Sub-City, Addis Ababa, buys human medicines, uniforms, stationery, printing, cleaning items, furniture, electronics, electronics repair, tailoring and maintenance tools by open tender. Bidders need a trade licence, supplier registration and VAT.
