Tender Detail

Tender Details

  • Company ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን
  • Address , Phone: +251-960-561 060
  • Website
  • Deadline17 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን የውጭ ኦዲት አገልግሎት (IPSAS) ግዥ

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን


የጨረታ ማስታወቂያ

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን እ.ኤ.አ የ 2026፣ 2027 እና 2028 የሒሳብ ሪፖርት (IPSAS) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል::

ስለዚህም:

  • የኦዲተር የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ
  • የግብር መለያ ቁጥር እና የቫት ሰርተፊኬት ያለው
  • የዘመኑን ግብር የከፈለበትንና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • የስራ ልምድ ዘመን ማረጋገጫ
  • የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅባችሁን ጊዜ በግልፅ ለማቅረብ የምትችሉ
  • ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻው ማቅረብ የምትችሉ::

ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን በመያዝ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ስድስት ኪሎ ዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-960-561 060 ወይም +251-964-605 502 መደወል ይችላሉ::

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን

✨ messages.ai_summary
Youth Impact Development Association (Addis Ababa) seeks a licensed audit firm to audit its financial reports for three years under IPSAS. Bidders need an auditor's trade and professional licence, TIN, VAT certificate, tax clearance and proof of experience. Open bid.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender