Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline20 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ለኤሌክትሮኒክስ 10,000 ብር ለሞተር ሳይክሎች 10,000 ለጽዳት ዕቃዎችና ጽ/መሣሪያዎች 10,000 ብር ለፋብሪካ ውጤቶች 10,000ብር እና ለፈርኒቸሮች 10,000 ብር ለየብቻው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው
  • opening dateበዕለቱ 4:30 ይከፈታል።ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Office And Home Furniture , Electronics Materials

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1.ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ 2.ሞተርሳይክሎችን፤ 3.ጽዳት ዕቃዎችና ጽ/መሣሪያዎች፤ 4.የፋብሪካ ውጤቶችን፤ 5.ፈርኒቸሮችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  • 1.ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤
  • 2.ሞተርሳይክሎችን፤
  • 3.ጽዳት ዕቃዎችና ጽ/መሣሪያዎች፤
  • 4.የፋብሪካ ውጤቶችን፤
  • 5.ፈርኒቸሮችን፣

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፤፤

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ፤
  4. የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው፤
  5. ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ለኤሌክትሮኒክስ 10,000 ብር ለሞተር ሳይክሎች 10,000 ለጽዳት ዕቃዎችና ጽ/መሣሪያዎች 10,000 ብር ለፋብሪካ ውጤቶች 10,000ብር እና ለፈርኒቸሮች 10,000 ብር ለየብቻው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው
  7. ተጫራቾች ከላይ ከ1-6 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት በበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ.3 ማስገባት ይቻላል፤፤
  8. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 ለእያንዳንዱ ዕቃ ለየብቻ በመክፈል ከበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ያገኛሉ::
  9. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ እስከ በቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል አምጥቶ ማስረከብ አለበት::
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ተጫራቾች/ህጋዊ/ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከማዬት አያግድም፤
  11. አሸናፊ ድርጅቶች ከአሸነፈበት ቫትን ጨምሮ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ማስያዣ ሲያሲዙ የጨረታ ማስከበሪያው ተመላሽ ይደረጋል፤
  12. ጽ/ቤቱ ግዥውን ለመፈጸም ከጠቅላላ ዕቃግዥ የዕቃው 20% የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  13. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ይከፈታል።ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፤-

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ - የስ.ቁ 0916517844/0982423551 ይደውሉ --

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን የበቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Beto Town Administration Finance Office, Gofa Zone, seeks suppliers for its sector offices in 5 lots: electronics, motorcycles, cleaning items and stationery, factory products and furniture. Bidders need a renewed trade licence, tax payment proof, VAT, TIN and supplier certificate.
Save Tender