የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው የጌዴኦ ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ የበጀት ድጋፍ የጌዴኦ ብሔር ታሪክ የሚገልጽ መጽሃፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል::
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዲላ
የመጽሐፍ የህትመት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው የጌዴኦ ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ የበጀት ድጋፍ የጌዴኦ ብሔር ታሪክ የሚገልጽ መጽሃፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል::
ስለዚህ በመስኩ የተሠማራችሁ ተጫራቾች፣
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያለውና ማቅረብ የሚችል፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታ ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዘውትር በስራ ሰዓት በመቅረብ 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመውሰድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ እያንዳንዳቸውን በስም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ አንድ ላይ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ወይም በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም::
- ኦርጅናል ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ በሚታይ መልኩ በድጋሚ መጻፍ አለበት፤
- በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት፤
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀን ከዋለ በኃላ በ16ኛ ቀን ከቀኑ 4፡00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያው ዕለት በ4:30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ቀኑ የስራ ቀን ካልሆን በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፤
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩት መጽሃፍ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0461310108 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
ዲላ
✨ messages.ai_summary
Gedeo Zone Finance and Plan Department seeks printers to print a book on the history of the Gedeo people for the Zone Culture and Sport Department. Bidders need renewed trade licence, TIN, VAT and supplier registration, and must submit a sample.
