Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline14 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋዉን 2% ሲፒኦ ወይም የባንክ ቢድ ቦንድ
  • opening dateህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4:30
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በተለያዩ ቦታዎች ለሚያስገነባቸዉ ሪል እስቴት ሳይቶች አገልግሎት የሚዉል፡- 1. ነጭ ድንጋይ እና 2. የወንዝ አሸዋ በዘርፉ ወይም በተመሳሳየወ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድር መግዛት ይፈልጋል::

TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)


ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ095/2019

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በተለያዩ ቦታዎች ለሚያስገነባቸዉ ሪል እስቴት ሳይቶች አገልግሎት የሚዉል፡-

  1. ነጭ ድንጋይ እና
  2. የወንዝ አሸዋ

በዘርፉ ወይም በተመሳሳየወ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድር መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛዉም ተወዳዳሪ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል ::
  • የጨረታዉን ሰነድ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ጀምር የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መዉሰድ ይቻላሉ::
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋዉን 2% ሲፒኦ ወይም የባንክ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ እስከ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  • ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶቻቸዉን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈፃፀም ሰነዶቻቸዉን ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  • ጨረታዉ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ሰአት ተዘግቶ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ከቀኑ 4:30 ይከፈታል::
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር

0118722174/ 0911455448/0929918416/ +251 94 579 5207

ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል::

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

✨ messages.ai_summary
Supply of white stone and river sand for Tracon Trading's real estate construction sites at various locations. Open to firms in the sector with a renewed trade licence, VAT registration and a TIN certificate; good performance documents required.
Save Tender