ከላይ በሎት ለተገለፁት ዝርዝር መሠረት ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::
Ghion Hotel Enterprise
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት
ሎት 1 የዋና ገንዳ ትሪትመንት ኬሚካሎች ግዥ
ሎት 2 የምግብ ማደራጃ መሳሪያዎች /ማሽነሪዎች/ ግዥ
ሎት 3 የፕሪንተር፣የፎ ቶኮፒ ማሽን ጥገና እና የቀለም ሙሌት የአገልግሎት ግዥ
ከላይ በሎት ለተገለፁት ዝርዝር መሠረት ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::
- የ2018/19 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
- TIN No /የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው
- VAT/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው
- የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
- የተጠቀሱትን የአገልግሎት እና የዕቃ ግዥ ልምድ ቢኖራቸው ይመረጣል፤
- ለሎት 3 በፎቶ ኮፒ ማሽን እና በፕሪንተር ጥገና በቂ የሆነ የስራልምድ ያለውና ማቅረብ የሚችል፤
- በሎት 2 እና ሎት 3 ተወዳድረው አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ እና የቅድሚያ ክፍያ በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚችሉ መሆን አለባቸው
- በሎት 1 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
- በሎት 3 ሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር30,000 (ሰላሳ ሺህ) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡
- በሎት 2 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
- የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል::
- ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በዋናው እንግዳ መቀበያ በመክፈል ለእያንዳንዱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ::
- የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል::
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext. 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
- የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2:00 — 6:00
- ከሰዓት 7:00 — 11:00
እርብ ጠዋት ከ2:00 — 5:30 ከሰዓት 7:30 እስከ 11:00
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
✨ messages.ai_summary
Ghion Hotels Enterprise re-advertises three lots: swimming pool treatment chemicals, food preparation machinery, and printer/photocopier repair and toner refill service. Open to bidders with renewed trade licence and registration, TIN, VAT and tax clearance; lot 3 needs repair experience.
