Tender Detail

Tender Details

  • Company የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር
  • Address ባህር ዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058 222 14 79
  • Website
  • Deadline20 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 1,000 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1 ብር 500,000፤ ሎት 2 ብር 350,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበ20ኛው ቀን 8:30 ሰዓት
  • Categories Water Construction , Water Well Drilling

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ፣ ግንባታ እና የፓምፕ ፍተሻ ንዑስ ተቋራጭ ግዥ (ድሬዳዋ እና አሰሊቱ)

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር


የጨረታ ጥሪ
ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር NCB WWC 02/2019

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን(ዋናው መ/ቤት) የድሬደዋ ከተማ እና አሰሊቱ ማረሚያ ቤት ጉድጓድ ቁፋሮና ንፁህ ዉሃ መጠጥ አቅርቦት ፕሮጀክቶችን በንዑስ ተቋራጭ የአገልግሎት ግዥ(ዉሃ) ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር NCB WWc 02 2019 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

ተ. ቁየሎት ቁጥርዋና ዋና የዕቃ ዝርዝር/ዓይነት Summery of goodsመለኪያብዛትምርመራ
1ሎት-1Drilling, Construction and Pumping Test of 500+20% Meter 1 (one) Deep Production Water Wellበቁጥር1
2ሎት-2Drilling, Construction and Pumping Test of 350+20% Meter 1 (one) Deep Production Water Wellበቁጥር1

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

  1. የዘመኑን ግብር ከፍለዉ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የንግድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉ መሆን አለበት። ተጫራቾች እነዚህንና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸዉን መረጃዎች ኮፒ በማድረግ በጀርባዉ ፊርማና ማህተም በማድረግ በመጫረቻ ሰነዶቻቸው ላይ ማካተት ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚሆን ለ60 ቀን እና ከዚያ በላይ ጸንቶ የሚቆይ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ለሎት-1 ብር 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/፣ለሎት-2 350,000.00 /ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲ.ፒ. ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማሰራት ማስያዝ አለባቸዉ።
  3. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20 /ሃያ/ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የማይመለስ ብር 1,000 /አንድ ሺህ ብር/ በውሀ ስራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር ከተማ ከሚገኘው ከኮርፖሬሽኑ ዋና ግቢ ከጠቅላላ ሒሳብ ክፍል ቢሮ እና አዲስ አበባ ከሚገኘው ከአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሳሪስ ቦንጋ ሆቴል ገባ ብሎ 100 ሜትር በመሄድ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሀሳባቸዉን ማለትም የቴክኒክና የዋጋ ሰነዳቸዉን በሁለት ቅጅዎች ዋናና ቅጅ በማለት ቴክኒካልና ፋይናንሻል በተናጠል/ለየብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ባህር ዳር ከተማ ከሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 25 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. የቴክኒካል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው [የአንቀጹ ከፊል በፎቶው ጠርዝ ተቆርጧል] በ20 ኛው ቀን በተገኙበት ከኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ግቢ ግዥና አቅርቦት [ቢሮ] በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
  6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በኮርፖሬሽኑ ግዥ እና አቅርቦት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ቁጥር 25 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር- 058222-14-79 መጠየቅ ይቻላሉ።
  8. ማሳሰቢያ- አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ መግዛት ብቻ እንጂ የጨረታ ፖስታውን ማስገባት የሚቻለው ባህርዳር ዋናው መስሪያ ቤት መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡- ውሀ ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት
ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 የድሮው አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል ፊት ለፊት
ፖ.ሣ.ቁ 106
ስልክ ቁጥር 0582221479
ባህር ዳር

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Water Works Corporation (Bahir Dar) seeks subcontractors to drill, construct and pump-test two deep production water wells: 500 m +20% (Lot 1) and 350 m +20% (Lot 2), for its Dire Dawa and Asellitu prison water supply projects. Open to VAT-registered licensed firms.
Save Tender