Procurement of Maintenance and Repair Service
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | በድጋሜ የወጣ የተለያዩ የውሃ የጥገና እቃዎች ልዕለ ህክምና ካምፓስ 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0024-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-03 08:58:11 |
| Invitation Date | 2026-11-02 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | dessie/tita, Room 41 dessi, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 098075404 Email: ejigusosina@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1145, Postal Code: --- |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
1. ከላይ በተጠቀሰው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
2. አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
5. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
6. እቃዎቹ አስቸኳይ ስለሆኑ ውድድሩን መወዳደር የሚቻለው ደሴና አካባቢው ያሉ ድርጅቶች ብቻ ናቸው