ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተለያዩ የእርዳታ ቁሳቁስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Busa Gonofa Oromia (የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር BGO-04/2019
ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተለያዩ የእርዳታ ቁሳቁስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት የአህል ማሳከምያ የሚዉል 1. ሽራ 25በ28 ሜትር ብዛት8፣2 በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቤት እቃዎች ጆብ (ምንጣፍ) አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ 17319፣ በባሌና በምስራቅ ባሌ በምስራቅ ወለጋ በጅማ እና በደሌ የስንዴ የበቆሎ እና የሩዝ እርሻ እንክስትመንት በማምረት ላይ ስለሚገኝ ማደበሪያ (ከረጢት ባለ 720120cmx120gm ብዛት 130,000 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
- ለዘመኑ የታደሰ የሥራ ንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ ፣የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ የጽሁፍ ማስረጃማቅረብ የሚችሉ።
- ከሚመለከተዉየመመንግስትመ/ቤት የሥራ ግብርና የተጨማር እሴት ታክስ ክፍያ መሆናቸዉን የሚገልጽ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
- ማንኛዉም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሱትን ለማቅረብ የሚያስችል አቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዘር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉ የሚገልጽ ለዘመኑ የታደሰ ፈቃድፎቶ ኮፒ ማስረጃ ማቅረብ ግደታ አለበት።
- የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከብሮ ቁጥር4 ብር 200 በመክፈል መዉሰድ ያለባቸዉ ሲሆን ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4:00 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
- ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ ለዚሁ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የመ/ቤቱ ግዥ ቡድን ማስገባት አለባቸው።
6.የጨረታዉ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) 94,000 (ዘጠና አራት ሺ)CPO ወይም በባንክ በተረጋገጠ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ የጨረታ ሰነዶቹን ዋናና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በስም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 20 ብር 200 በማምጣት ማስገባት አለባቸው።
6. ጨረታው ማስታወቂያው አዲስ ዘመንጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው ቀን በ4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ በ4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ አዳራሽ ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ጨረታውን የመክፈት ሥነ ሥርዓት ይከናወናል፤
7. ተጫራች ያልተገደበ የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ የጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ 94,000(ዘጠና አራት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ ታሽጎ አብሮ ይቀርባል አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው::
8. አሸናፊነታቸው እንደተገለጸላቸው ውሉን ለመፈጸም የሚያስችል መልካም ስራ አፈጻጸም ወይም የውል ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ተጫራቾች ጨረታውን ስለማሸነፉ ጠቅላላ ዋጋ 10% በመቶ ዋስትና CPO ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
9. አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው::
10. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በኤንቨሎፕ ዋና እና ቅጂውን ለየብቻ አሽገው የድርጅታቸውን ሙሉ አድራሻ መግለጽ ይኖርባቸዋል::
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0925847703 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
አድራሻ ሳሪስ አዲስ ጎማ/ሆራይዘን/ፋብሪካ ፊት ለፊት
