Tender Detail

Tender Details

  • Company African Center Early Childhood Development
  • Address , Phone: 0911152603
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በCPO ወይም በBank Guarantee ማቅረብ።
  • opening dateህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. 8:30
  • Categories Event Organizing And Planning , Hotel Service Provision

የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማእከል በ2019 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ለሚያካሂዳቸው ስብሰባዎችና ዝግጅቶች የሚያስፈልገውን የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ለመግዛት፣ ብቁና አስተማማኝ የአገልግሎት ልምድ ያላቸውን ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።

African Center Early Childhood Development


የጨረታ ግብዣ ማስታወቂያ

የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ

የጨረታ ቁጥር፡- Afc-ECD/Big win/LB/PC-09/2026

የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማእከል በ2019 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ለሚያካሂዳቸው ስብሰባዎችና ዝግጅቶች የሚያስፈልገውን የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ለመግዛት፣ ብቁና አስተማማኝ የአገልግሎት ልምድ ያላቸውን ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ በአድራሻችን በአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል፣ በጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ኤሻል ታወር፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 201 በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ፣
  2. ተጫራቾች በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅጽ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ
  3. ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. 8:30 ፤ በማዕከሉ ኤሻል ታወር፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ 201 ጨረታው በይፋ ይከፈታል ፤ የጨረታውንም ሂደት በአካል በመገኘት መከታተል እንደምትችሉ እናሳውቃለን::

የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት የጨረታ መስፈርቶች

ተ.ቁየመስፈርት ዘርፍዝርዝር መግለጫ
1የግዥ ዘዴአገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ
2የአገልግሎት ዓይነትየሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት
3የሎት ብዛትአንድ
4የንግድ ፈቃድየታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ።
5የግብር ሰነዶችTIN፣ የVAT ምዝገባ ሰርተፊኬትና የዘመኑ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ።
6የሆቴል ደረጃባለ 4 ኮከብ ደረጃ ያለው መሆንና የደረጃ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ።
7የሥራ ልምድበሆቴል የሥራ ዘርፍ ቢያንስ የ3 ዓመት ልምድ መኖር።
8የስብሰባ አዳራሽእስከ 100 ሰዎች ማስተናገድ የሚችል ምቹ አዳራሽ መኖር።
9የድምፅ ማጉያየተሟላና በትክክል የሚሠራ Sound System መኖር።
10የአዳራሽ ማስረጃየአዳራሹን አቅምና የመሣሪያዎቹን መኖር የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ።
11የማደሪያ ክፍሎችእስከ 50 የሚደርሱ ደረጃቸውን የጠበቁ Standard Rooms መኖር።
12የክፍል መሣሪያዎችWi-Fi፣ Satellite TV፣ የሞቀ ውሃ፣ አነስተኛ ፍሪጅና የሥራ ጠረጴዛ መኖር።
13የመኪና ማቆሚያበቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ መኖር።
14ሌሎች ቴክኒካዊ መስፈርቶችበጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ሌሎች ቴክኒካዊና የጥራት መስፈርቶችን ማሟላት።
15የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በCPO ወይም በBank Guarantee ማቅረብ።
16የጨረታው የሚፀናበት ጊዜ90 ቀናት።
17የቴክኒካል ብቃት1 ኦሪጅናልና 1 ኮፒ ማቅረብ።
18የፋይናንሻል ብቃት1 ኦሪጅናልና 1 ኮፒ ማቅረብ።
19የጨረታ ሰነድ አቀራረብ✓የቴክኒካልና የፋይናንሻል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ ውስጥ ታሽጎ መቅረብ አለበት።
✓ CPO በተለየ ፖስታ ታሽጎ ከፋይናንሻል ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት።
✓ኦሪጅናልና ኮፒ በግልጽ ምልክት መለየት አለበት።
20የሰነድ ማቅረቢያ አድራሻየአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል፣ ኢትዮ-ቻይና መንገድ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 03፣ ኤሻል ሕንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ 201፣ ፖ.ሳ.ቁ. 146/1084፣ አዲስ አበባ።
21የመገናኛ ስልክ+251 941 183 300

የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።::

የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል

✨ messages.ai_summary
The African Center for Early Childhood Development seeks hotel hospitality services for meetings and events in Addis Ababa. Eligible bidders must be four-star hotels with at least 3 years' experience, a hall for up to 100 people, working sound system, up to 50 standard rooms with Wi-Fi, satellite TV, hot water, mini-fridge and desk, plus parking.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender