የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት ዓመት የሒሳብ መዝገቦች እና አሰራሮች ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር
በድጋሚ የወጣ የኦዲት አገልግሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት ዓመት የሒሳብ መዝገቦች እና አሰራሮች ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ተገቢው የሙያ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላችሁ የሙያ ፍቃድ፤ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የዋጋ ዝርዝራችሁን በማያያዝ እስከ ጥቅምት 23 /2019 ዓ.ም. በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የጨረታውን ሰነድ ቦሌ ሆምስ ግቢ ተገኝተው ማቅረብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 911 259010 ይደውሉ።
የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር
✨ messages.ai_summary
Bole Continental Homes Owners Association seeks qualified auditors to audit two years of financial records and procedures. Bidders must submit proof of professional and business licenses and a price list.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
