Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Ministry of Defense


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
Descriptionኘላስቲክ የውሃ ባልዲ ባለ 20 ሊትር
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0342-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-28 11:01:08
Invitation Date2026-10-27 10:15:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006
ADDIS ABABA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 912899927
Email: tadasaagaa@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 80129, Postal Code: 80129

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም ኘላስቲክ የውሃ ባልዲ ባለ 20 ሊትር በብዛት 60
ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. የሚወዳደሩ ድርጅቶች ኘላስቲክ የውሃ ባልዲ ባለ 20 ሊትር በብዛት 60 ዋጋ የጠበት ዕቃ ማቅረብ ግዴታ አለባት፡፡
2. በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ መምጣት ግዴታ አለበት፡፡
3. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
4. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
5. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ አለበት፡፡
6. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡



Save Tender