Tender Detail

Tender Details

  • Company የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address የአምቦ ጉደር ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0934193808
  • Website
  • Deadline14 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ 1% (CPO ወይም ጥሬ ገንዘብ)
  • opening dateበዚሁ ቀን 5:00 ሰዓት
  • Categories Textile, Garment & Leather

የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ [የመግቢያው ክፍል ከፎቶው በግልጽ አይነበብም]

1. የደንብ ልብስ እና ጫማዎች (Supply of Uniform Clothes & Shoes)

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና በሚመለከተው ዘርፍ የተሰማሩ፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የሚገዙትን የዕቃዎች ዓይነት ና ዝርዝር መግለጫ(spesification)ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ)በመክፈል ከአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 201 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ)ወይም በጥሬ ገንዘብ የከፈሉበትን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ ሁለት ኦርጂናል ና ሁለት ኮፒ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 201 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን በቀጣይ የስራ ቀናት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት እስከ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው ሳጥን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይችላሉ፡፡ ሳጥኑ ልክ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
  10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታውን ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 201 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0961306095/0926228564 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Ambo Guder Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise seeks open bids for supply of uniform clothes and shoes. Eligible bidders must have a renewed trade license, tax payment proof, and a taxpayer ID, submitting copies with their bid. Specifications are in the tender document.
Save Tender