የወታደራዊ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፅህፈት መሳሪያ ግዥ (3 ሎት) - የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
ሀገር አቀፍ ግልፅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ፡
- 1ኛ ሎት 01 ወታደራዊ የደንብ ልብስ
- 2ኛ ሎት 02 ኤሌክትሮኒክስ
- 3ኛ ሎት 03 የፅህፈት መሳሪያ
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው/አንላይን የተመዘገበ/
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
የግብር ከፋይ መሊያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት)ያለው - የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። - የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300/ሶስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- በደ/ምዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ 470 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ከሸታ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት በኩል እንገኛለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በሞባይል ስልክ ቁጥር 0913019105፣0927814996,0917406668 /በመደበኛ ስልክ ቁጥር 0473312379 ዘወትር በስራ ሰዓት ደውሎ ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል።
የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
✨ messages.ai_summary
The Dire Dawa Police Commission invites national open bids for three lots: military uniform, electronics, and office supplies. Bidders must provide tax payment proof, renewed trade license, supplier certificate, TIN, and VAT registration.
Not stated in the notice: opening date, bid security. Check the original document or ask the issuer.
