የውጭ ኦዲተር - የ2014-2018 ዓ.ም ፋይናንስ ኦዲት - የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጎ አድራጎት ማህበር
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጎ አድራጎት ማህበር
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጎ አድራጐት ማህበር ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ክሪላንስ እና ተያያዥ ሰነድ በማቅረብ ተጫራቾች በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ካዛንችስ በሚገኘው አሜጋ ታውር 4ተኛ ፎቅ በመገኘት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በማስገባት ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ተዘግቶ 4:30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጎ አድራጎት ማህበር
✨ messages.ai_summary
External auditor sought to conduct a financial audit of the charity's income and expenses for 2014–2018 E.C. Bidders must submit a renewed license and current tax payment receipt with supporting documents.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
