Tender Detail

Tender Details

  • Company ELSABI Microfinance Institution
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline10 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineThe Reporter
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋ ¼ (CPO)
  • opening dateህዳር 01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Vehicle

ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዥ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 216/92 እና 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ELSABI Microfinance Institution


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዥ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 216/92 እና 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪውና የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ዐይነት የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የተሠራበት ዘመን ታርጋ(ሰሌዳ) ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ(ብር) ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
ወ/ሪት እየሩሳሌም ፀሃዩ ብርሃኔ አዲሱ ገበያ ኢትዮ-ሊፋን አውቶሞቢል LF479Q3*Y100600343* LLV1C2A16A0006739 2010 አ.አ3-67423 378,763.14(ሶስት መቶ ሰባ ስምንት ሺ ሰባት መቶ ስልሳ ሶስት ብር ከ14/100 ሳንቲም) ህዳር 01/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ ጠዋቱ 5:30 ሰዓት

የጨረታ ደንቦች

  1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከተቋሙ በማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ከተቋሙ ዋና ቢሮ ቀርቦ መውሰድ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ የብር መጠን ¼(አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ የባንክ የክፍያ ማዘዣ/ሲ.ፒ.ኦ/ በኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄደው አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጃክሮስ አካባቢ ወደጎሮ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ ብርሃን ባንክ ያለበት ሕንፃ ጎን የሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ነው፡፡
  4. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
  5. ተበዳሪው (መያዣ ሰጪው) በሃራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ነገርግን ባይገኙም ሃራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ፕሮግራም በማስያዝ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  8. ለጨረታ የቀረበውን ተሽከርካሪ አሸንፎ የገዛ ተጫራች ከገዛው ተሽከርካሪ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያዎች፣ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ከስም ዝውውር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጭዎች ይከፍላል፡፡
  9. ተሽከርካሪውን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ / ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን(ተሽከርካሪውን) ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተቋሙ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚፈጠር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
  10. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር01166675793/0116732829 ይደውሉ፡፡

ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ELSABI MICRO FINANCE S.C

✨ messages.ai_summary
Elsabi Microfinance is selling by public auction a repossessed vehicle (Ethio-Lifan automobile, 2010) pledged as loan collateral. Bidders must buy the tender document for a non-refundable fee and submit a CPO as bid security. The winner pays all taxes and transfer costs.
Save Tender