የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተበዳሪዎች ለብድሩ በመያዣነት ያስያዙትን ንብረቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተበዳሪዎች ለብድሩ በመያዣነት ያስያዙትን ንብረቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ አድራሻ / ዓይነት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
| 1 - 12 | [ከፎቶው ማንበብ አልተቻለም] | [ከፎቶው ማንበብ አልተቻለም] | [ከፎቶው ማንበብ አልተቻለም] | [ከፎቶው ማንበብ አልተቻለም] | 15/03/2019 ዓ.ም [ሰዓቱ በየንብረቱ] |
በመሆኑም:-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
- [ከፎቶው ሙሉ በሙሉ ማንበብ አልተቻለም - ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 42ኛ ፎቅ]
- [ከፎቶው ማንበብ አልተቻለም]
- [ከፎቶው ማንበብ አልተቻለም]
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈለውን 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ወጪዎች ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ፡
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- [ከፎቶው ሙሉ በሙሉ ማንበብ አልተቻለም]
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይም በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
✨ messages.ai_summary
Commercial Bank of Ethiopia is auctioning foreclosed collateral properties (land, houses, buildings, warehouses) pledged by borrowers, under Proclamation Nos. 97/90 and 216/92. Bidders or legal representatives may bid by depositing a CPO for 1/4 of the starting price; CBE CPO preferred. Winner pays 15% VAT and other costs.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
