Procurement of Construction Materials
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | procurement of Electrical wire and cable |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0043-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-27 15:02:31 |
| Invitation Date | 2026-10-26 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | dbu, Room G-17 debrebirhan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በጨረታው ላይ የወጣውን ማቴሪያል አቅርቦት በዝርዝር መግለጫው መሠረት በባለሞያ ተረጋግጦ ንብረት ክፍል ገቢ ይሆናል፡፡
ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ የሞሉትን እቃ ብራንድ/ ስሪት/ መጥቀስ አለባቸው፡፡ ካልጠቀሱ ግን ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡