Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline26 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

ተቁየተበዳሪው ስምየንብረት አስያዥ ስምአበደሪ ቅርንጫፍለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫየቦታ ስፋት በካሬየሃራጅ መነሻ ዋጋሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ
ለሐራጅ የቀረበው ንብረትአድራሻየካርታ ቁጥር
ከተማወረዳ/ክ/ከተማቀበሌቀንሰዓት
አቶ ወርቅነ ዮናስወልዳ ኢማማ ቱሉ አዳማቦሰት ቅርንጫፍቤትአዳማቦሌድሬነገያOR0010347170081373.924,266,807 (አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ ስልሳ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሰባት ብር)ህዳር 17/20194:00 -6:00
  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቦሰት ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቀረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል፡፡
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0943775700/ 0911352333 መደወል ይችላሉ፡፡

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Vision Fund Micro Finance Institution S.C. is selling repossessed property by public auction: a house in Adama, Bole Dredenegya, map no. OR0010347170081373, 1373.92 sq m. Bidders may deposit 1/4 in cash or CPO; the winner must pay the balance within 15 days or forfeit the deposit. The winner covers taxes, VAT, transfer and other costs.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender