ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
| ተቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበደሪ ቅርንጫፍ | ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ | የቦታ ስፋት በካሬ | የሃራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ | |||||
| ለሐራጅ የቀረበው ንብረት | አድራሻ | የካርታ ቁጥር | ||||||||||
| ከተማ | ወረዳ/ክ/ከተማ | ቀበሌ | ቀን | ሰዓት | ||||||||
| ወ/ት ሚሚ ጌታቸው | አቶ ጌታቸው ወርቁ | መነሀሪያ ቅርንጫፍ | ቤት | ሀዋሳ ከተማ | ታቦር | ሆጋነዋጮ | SD001160306016 | 462.78 | 2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) | ህዳር 17/2019 | 4:00 -6:00 |
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደበብ አከባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ መነሀሪያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0910017849 /0926549466 መደወል ይችላሉ፡፡
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Vision Fund Micro Finance Institution is selling repossessed assets via public auction, including a property in Hawassa (Tabor sub-city, Hogane Wacho). Bidders must deposit 25% of the starting price in cash or CPO. The winning bidder must pay the balance within 15 days or forfeit the deposit.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
