የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ጽ/ቤት/አሶሳ/
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEU/BGR/003/2019
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ሎት | የዕቃው ዓይነት | የሚገኝበት ቦታ | መለኪያ | ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) | የጨረታ መዝጊያ | የጨረታ መክፈቻ |
| 1 | የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮች | ሪጅን ስቶር | በቁጥር | 17 በላይ | 50,000.00 | ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 | ህዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ተጫራች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ትራንስፎርመር አምራቾች፣ ኮፐር ወይም ብረት አቅላጮች ብቻ በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን መ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅቱ አካውንት ቁጥር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር (1000153727906 ) EEU Benishangul Gumuz Region) የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ጽ/ቤት ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 105 በመምጣት የሚወዳደሩትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለጽ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ፅ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 208 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0572754844/0917703634/0917834762 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ፅ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility's Benishangul Gumuz regional office seeks to sell burnt transformers (17+) as-is via competitive bid. Eligible bidders: transformer manufacturers, copper or metal processors only, with renewed business license, VAT, TIN, and proof of eligibility from the tax authority.
