Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline02 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ (ETGBA) (ምዝገባ ቁጥር 7888) የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ የውጭ ኦዲተር ማስራት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ


የጨረታ ማስታወቂያ

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ (ETGBA) (ምዝገባ ቁጥር 7888) የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ የውጭ ኦዲተር ማስራት ይፈልጋል።

መስፈርቶች፡- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የAABE የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፣ የTIN እና VAT ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ ወቅታዊ የግብር ክሊራንስ እና በዘርፉ በቂ የስራ ልምድ ያለው።

የስራው ወሰን፡- የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ መዛግብትን በISAS መሠረት ኦዲት ማድረግ እና የኦዲት ሪፖርትና ለማኔጅመንት ደብዳቤ ማቅረብ።

የማስረከቢያ ሁኔታ፡- ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ሰነዶቻቸውን በተናጠል በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቺቺኒያ መንገድ NB Business Center ህንጻ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 303 ማቅረብ አለባቸው፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር፡- +251977917777 / ኢሜይል፡- info@etgbc.org

የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Green Building Alliance seeks a licensed external auditor to audit its 2018 budget year financial records per ISAS and submit an audit report and management letter. Bidders need a renewed business license, AABE professional competency certificate, TIN and VAT registration, current tax clearance, and sufficient sector experience.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender