Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline05 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1: ብር 280,000፤ ሎት 2: ብር 2,000,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚሁ ቀን 8:30 ሰዓት
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories , software

ተቋማችን የ Microsoft Office Microsoft Office (LTSC; 365 E3 እና 365; E5) License እና የተሽከርካሪ ጂፒኤስ (GPS) እና የነዳጅ መከታተያ መሳሪያ ገጠማ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)


ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፋፋግ/ግጨ-014/2019

ተቋማችን የ Microsoft Office Microsoft Office (LTSC; 365 E3 እና 365; E5) License እና የተሽከርካሪ ጂፒኤስ (GPS) እና የነዳጅ መከታተያ መሳሪያ ገጠማ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት የዕቃው ዓይነት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት
1 የ Microsoft Office (LTSC;365 E3 እና 365;E5) License ግዥ 280,000.00 ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
2 የተሽከርካሪ ጂፒኤስ (GPS) እና የነዳጅ መከታተያ መሳሪያ ገጠማ አገልግሎት ግዥ 2,000,000.00 ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፋሲሊቲና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።
  3. አድራሻ:- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፋሲሊቲና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <<ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY>> በሚል መሆን ይኖርበታል፤
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility seeks to procure Microsoft Office licenses (LTSC, 365 E3, 365 E5) and vehicle GPS/fuel tracking device installation services via open tender. Bidders must hold a valid business license, VAT registration, renewed tax clearance, and a taxpayer ID.
Save Tender