ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ከጥቅምት 13/2019 ዓ.ም 2:00 ሰዓት እስከ ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:20 ሰዓት ድረስ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ከጥቅምት 13/2019 ዓ.ም 2:00 ሰዓት እስከ ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:20 ሰዓት ድረስ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ:- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
በመሆኑም:-
- በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ፎቶ በማንሳት አንላይን የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርበታል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በኦንላይን በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ። ከኦላይን የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) ተጫራቹ 200,000(ሁለት መቶ ሺህ) ብር በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ ማስያዝ ይኖርበታል።
| ተ.ቁ | የቅ/ጽ/ቤቱ ስም | የጨረታው አይነት | የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
| 1 | ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት | ሐራጅ | 13/02/2019 እስከ 17/02/2019 ዓ.ም | ጥቅምት 18/2019 4:00 ሰዓት ላይ ኮስሞቲክስ የሚዘጋ ሲሆን የእጅ ሰዓት ደግሞ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም 4:20 ሰዓት የሚዘጋ ይሆናል። |
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ 09-05-11-55-11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Jima Customs seeks to auction abandoned, seized, and illegally transported cosmetics and wristwatches as-is via the Auction Ethiopia app. Bidders need a valid business license, TIN, and tax clearance.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
