Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 20,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚያው ቀን 4:00 ሰዓት
  • Categories Vehicles Rent , Transportation Service And Cargo

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ መንግስት ሰራተኞችን የሰርቪስ አገ/ት ለመስጠት የትራንስፖርት አገ/ት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ መንግስት ሰራተኞችን የሰርቪስ አገ/ት ለመስጠት የትራንስፖርት አገ/ት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል።

  1. ተጫራቾች በሚጠየቀው ዘርፍ የተሰማሩበትን የሥራ ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው /Tni Number/
  3. የዘመኑን የቴክኒክ ምርመራ አልፈው ቦሎ ያለው መሆን አለበት
  4. የተሟላ የመድህን ሽፋን ዋስትና ያለው
  5. የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችል
  6. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ
  7. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ከግብር እዳ ነፃ ስለመሆናቸው የገቢዎች መ/ቤት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  8. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000/ሃያ ሺ ብር/ በባንክ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/በባንክ በተረጋገጠ ጋራንቲ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከቀኑ በ3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4:00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል።
  10. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Mizan Aman City Administration Finance Office seeks bidders to provide transport services for government employees under its administration. Bidders must hold a valid business license in the relevant field, a TIN, a current technical inspection certificate, health insurance coverage, proof of ownership, VAT registration, and tax clearance.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender