Tender Detail

Tender Details

  • Company የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ
  • Address , Phone: +251333666233
  • Website
  • Deadline04 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000 ብር (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 5000
  • opening dateበእለቱ ከቀኑ 4:30
  • Categories Finishing Work , Interior Design Service And Material

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ውስጥ የሚገኘውን የምክትል ቢሮ ኃላፊዎች የማስዋብ ስራና ኢንተርር ዲዛይን አጫርተን ማሰራት ስለምንፈልግ፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ቢሮ የሚገኝበት ቦታ በመገኘት ምልከታ በማድረግ መጫረት ይችላል፡፡

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ውስጥ የሚገኘውን የምክትል ቢሮ ኃላፊዎች የማስዋብ ስራና ኢንተርር ዲዛይን አጫርተን ማሰራት ስለምንፈልግ፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ቢሮ የሚገኝበት ቦታ በመገኘት ምልከታ በማድረግ መጫረት ይችላል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መጫረት ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. በዘርፉ ህጋዊ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  4. የግብር መለያ ቁጥር ወይም ቲን ማቅረብ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 ሺ ገቢዎች ቢሮ ስም ዋስትና በባንክ ማስያዝ የሚችል
  6. የጨረታዉን ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 1000 ሺ ብር በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:00 እስከ 11:00 ሰአት ገቢዎች ቢሮ ቁጥር 10 የሀብት አስተዳደር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነዶች ተለይቶ በተለያዩ ፖስታ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ፋይናንሻል እና ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጂናል ቴክኒካል ኮፒ በ4 ፖስታ በማድረግ ኮፒ እና ኦርጂናሉ በጉልህ ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀን ከጠዋቱ2:00-11:00ድረስ ቢሮው ለዚህው ሲባል ባዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርበቸዋል።
  9. ጨረታው በ15 ቀን ከቀኑ 4:00 ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4:30 በቢሮው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር መረጃ ጨረታው ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  11. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ +251333666233 ደውለውማነጋገር ይችላሉ፡፡

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ

✨ messages.ai_summary
Interior design and finishing work for deputy office heads' offices at the Afar National Regional State Revenue Bureau. Bidders must hold a valid renewed business license, commercial registration, TIN, and VAT registration certificate if applicable. Site visit permitted.
Save Tender