Tender Detail

Tender Details


በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ አ/ወ/ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ/አ/ወ/ክ/ጦር


የግዥ መለያ ቁጥር

101/አ/ወ/ክ/ጦር 001 2019/

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ አ/ወ/ክ/ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት1 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እና የሕመማን ማገገሚያ የተለያዩ ፓውር ወተትና ጁሶች

ሎት2 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የማሽነሪ መለዋወጫች

ሎት3 የተለያዩ የቢሮ የፅሕፈት እና የስልጠና ማቴሪያሎች

ሎት 4 የተለያዩ የቶዮታ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች፡-

  1. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዕቃ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን የንግድ ግብር የከፈሉና የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚ/ር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ፤
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ /ሲ.ፒ.ኦ/ CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ
  4. ከጥቅምት10/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ በምዕራብ አርሲ ዞን አልገሪማ ወረዳ የልዩ ዘመቻዎች ክ/ጦሮች መኖሪያ ካምፕ በሚገኘው ግዢ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጥቅምት 10/ 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም 4:30 ድረስ ግዢ ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ጥቅምት 25/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:45 ሰዓት ጀምሮ በጨረታ ሰነድ በሚቀመጠው ሰዓት መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዢ ክፍል ቢሮ ይከፈታል፡፡
  7. ክፍሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤

ለተጨማሪ ማብራሪያ-- 09-33-05-25-74/ 0918825084 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ/አ/ወ/ክ/ጦር

✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense's Special Operations Corps (101st) seeks to procure by tender: Lot 1 cleaning consumables and recovery milk/juices; Lot 2 electrical materials and machinery spare parts; Lot 3 office stationery and training materials; Lot 4 Toyota vehicle spare parts. Bidders need a renewed trade license, VAT registration, tax payment, and supplier registration.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender