Tender Detail

Tender Details

  • Company Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)
  • Address ካዛንቺስ ሾንጌ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 57 80 88
  • Websitehttps://dbe.com.et/
  • Deadline04 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋ 20% (CPO)
  • opening dateጥቅምት 26, 2019 ዓ.ም 2:00-4:00 / 8:00-10:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ሊከፍሉ ባለመቻላቸው በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ሊከፍሉ ባለመቻላቸው በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተከራይ ስም የካፒታል ዕቃ አይነት (Description) መነሻ ዋጋ (ብር) ቦታ ቀን ሰዓት
አቶ ደረጀ ከፋለ ሞላ 1.ትራክተር Brand: LANDINI, Model: LANDFORCE 125, Horse Power:125HP, Origin: ITALY, Man. Year: 2023 5,571,152.37 ደብረማርቆስ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ጥቅምት 26, 2019 ዓ.ም 2:00-4:00
አቶ ዘላለም ሞላ ታደ 1.ትራክተር Brand: LANDINI, Model: LANDFORCE 125, Horse Power:125HP, Origin: ITALY, Man. Year: 2023 6,419,825.92 ደብረማርቆስ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ጥቅምት 26, 2019 ዓ.ም 8:00-10:00

የሐራጁ መመሪያ፡-

  1. ንብረቱን ለመግዛት የሚፈልግ የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ ማስገባት ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የገዙበትን መነሻ ዋጋ 20% በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ(CPO) በታሸገው ፖስታ በተጨማሪነት ማስገባት ይገባል፡፡
  3. አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ካልከፈለ ባንኩ ሽያጩን በመሰረዝ ለማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ንብረቱ በድጋሚ ለሀራጅ ቀርቦ የዋጋ መቀነስ ከተፈጠረ የዋጋ ልዩነቱን ይከፍላል፡፡
  4. ባንኩ ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች አጅ በአጅ በሚደረግ የጥሬ ገንዘብ ሽያጭ ወይም የባንኩን የሊዝ ፋይናንሲንግ መስፈርት ካሟላ ሽያጩ በዱቤ ግዥ ይሆናል፡፡
  5. ንብረቱን በሐራጅ ለሚገዙ ባሸነፉበት ዋጋ ላይ የሚታሰብ የሽያጩን 15%(VAT) እና ሌሎች ገዥ የሚከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል፡፡
  6. የሚሸጠው ንብረት የባለ ከዕዳ ነፃ ሲሆን ገዥው የቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል፡፡ ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ክፍያውን በገዥው ይፈጸማል፡፡
  7. ተጫራቾች ትራክተሩ ያለበትን ይዞታ ለማየት ከፈለጉ አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ከጨረታው ቀን በፊት በቦታው በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 058-178-66-49

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት

✨ messages.ai_summary
Development Bank of Ethiopia, Debre Markos District, is selling repossessed LANDINI LANDFORCE 125 (125HP, Italy, 2023) tractors by open bid, as lessees failed to pay under lease financing. Bidders submit sealed offers plus 20% CPO; full payment due within 15 days of award.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender