Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114655222
  • Websitehttps://www.hibretbank.com.et/
  • Deadline28 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price230(ሁለት መቶ ሰላሳ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateከጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8.30 ሰዓት
  • Categories Safety And Security , Installation, Maintenance And Other Engineering Services

ሕብረት ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል::

Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ሕባ/019/19

ሕብረት ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል::

ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ::

  1. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከጥቅምት 05ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 230.00 (ሁለት መቶ ሰላሳ) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
  2. የጨረታ ሰነዱን ራስ አበበ አረጋዊ መንገድ ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛት ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል::
  5. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቬሎፕ መቅረብ አለበት ሲሆን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ተለያይቶ መቅረብ አለበት::
  6. እያንዳዳ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቬሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል::
  7. ተጫራቾች እስከ ጥቅምት 18ቀን 2019 ዓ.ምከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ::
  8. ጨረታው ከጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8.30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሕብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 67 32 08 ወይም 011 470 6541 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

✨ messages.ai_summary
Hibret Bank seeks a two-year contract for fire safety equipment refilling services for its branches in Addis Ababa and regional areas, plus its head office. Eligible bidders must hold a valid business license and submit separate technical and financial documents in sealed envelopes.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender