Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 20,000.00/ ሀያ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተመሰከረ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ
  • opening dateየጨረታው ሳጥን የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15 ተከታታይ ቀናት ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የእረፍት ቀን ወይም ካላንደር የሚዘጋ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Construction Materials And Raw Materials

በደቡብ ኢትዮ ጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ርፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለቀረቡ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ6 ወር የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮ ጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ርፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለቀረቡ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ6 ወር የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት

ተ/ቁ የሎት ዝርዝር የግዥው ዓይነት
1 ሎት 1 የጠጠር፣ድንጋይና አሸዋ በቢያጆ በሲኖትራክር
2 ሎት 2 የህንፃ መሣሪያ
3 ሎት 3 የጽሕፈት መሳሪያ
4 ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
5 ሎት 5 ህትመት ሥራ

1- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/

2- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ላት/

3- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ/ የሆነች/

4- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN No./ያለው/ት/

5- የመልካም ስራ አፈጻጸም መረጃ ማቅረብ የሚችል

6- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችል

7- ለሎት አንድ የሲኖ ትራክ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል

8- አሸናፊ ተጫራች 3% የመንግስት ግብር ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ/ች

9- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የሚገዙበት ይህ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ላ/ከ/አ/ፋ/ጽ/ቤት በመቅረብ ከቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።

10- የማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት የሚሰራ የጠጠር ፤ ድንጋይ፤አሸዋ እና የህንፃ መሣሪያ ህትመት ሥራ። በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4:00 ታሽጎ ከቀኑ 4:30 ላይ ይከፈታል፡፡

11-. የጽሕፈት መሳሪያ፤ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9:00 ላይ ታሽጎ ከቀኑ 9:30 ላይ ይከፈታል፡፡

12. -ተጫራቾች ኦሪጅናል ሠነድ በላዩ ላይ ኦሪጅናል ብሎ በመጻፍ እና ኮፒ ሰነድ በላዩ ላይ ኮፒ ብሎ በመጻፍ

13 ለጠጠር ሥራዉ የትራንስፖርት አገልግሎት ከሎቶ ከከረቸር እስከ ላስካ 02 ባከላ ሰፈር ድረስ የማጓጓዝ ስራ ብቻ መሆኑን በተለያዩ ፖስታ አሽጎ በሌላ እናት ፖስታ ሁለቱንም በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት አለበት፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00/ ሀያ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተመሰከረ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ላይ እና በፖስታዎች ላይ የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ሣጥን የሚገኘው በላስካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ነው፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15 ተከታታይ ቀናት ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የእረፍት ቀን ወይም ካላንደር የሚዘጋ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነድ ይገዛሉ ይታሸጋል በእለቱ ይከፈታል /ማንኛዉም ተጫራች ከአንድ በላይ ሰነድ መግዛት አይችልም፡፡
  • አሸናፊዉ ተጫራች ከላይ የተጠቀሱ እቃዎችን እስከ ላስካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብና ጥራቱ የጎደለዉ ዕቃ ከሆነ የማንቀበል መሆኑን ጭምር እንገልጻለን ዕቃዎችን እስከ ላ/ከ/አ/ፋ/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916158211 ወይም 0916223834 ደዉሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0916158211/0916223834 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Laska Town Administration (Basketo Zone, South Ethiopia) seeks suppliers for a 6-month framework agreement covering five lots: gravel, stone and sand (Lot 1), building materials (Lot 2), stationery (Lot 3), electronics (Lot 4) and printing services (Lot 5). Bidders must hold a valid business licence, TIN, VAT registration and supplier registration, and submit performance records.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender