ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
Nyala Insurance S.C. (ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ.)
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር SD/58/26
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ተጫራቾች በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ከኩባንያው የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማከማቻ-ቃሊቲ / Wreck Yard/ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩባቸውን ንብረቶች ዝርዝር በመግለጽ እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ/ም ጧት 4:00 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሚኪሊላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስ በምድር ቤት ዋናው መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የሚገዙትን ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በኩባንያው መነሻ ዋጋ ላይ 10% የጨረታ ዋስትና ለኩባንያው በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) አሠርተው ከጨረታው ሠነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል::
ጨረታው በዕለቱ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ/ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ.
የስልክ ቁጥር 011-6-626667
